am_jer_tn/25/37.txt

22 lines
1.8 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ስለዚህ ሰላማዊዎቹ መሰማሪያዎች ይደመሰሳሉ",
"body": "ያህዌ ለእስራኤል መሪዎች እረኞች እንደሆኑ አድርጎ መናገሩን ይቀጥላል፡፡ እዚህ ስፍራ አገሪቱ እነርሱ በሰላም እየኖሩባት እንደሆነ የሚያስቧት \"መሰማሪያ\" እንደሆነች ይናገራል፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ሰላማዊዎቹ መሰማሪያዎች ከያህዌ ታላቅ ቁጣ የተነሳ ይደመሰሳሉ",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ \"ከእርሱ ታላቅ ቁጣ የተነሳ ያህዌ ሰላማዊዎቹን መሰማሪያዎች ይደመስሳል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እርሱ እንደ ደቦል አንበሳ፣ ከዋሻው ወጥቷል",
"body": "ያህዌ ህዝቡን በከፍተኛ ቁጣ መቅጣቱ የተገለጸው፣ ያህዌ አደን ለማደን ከዋሻው እንደወጣ አንበሳ ተደርጎ ነው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ምድራቸው ማስደንገጫ/ማስፈራሪያ ይሆናል",
"body": "\"አስፈሪ/አሰቃቂ\" የሚለው ቃል በግሳዊ ሀረግ ሊተረጎም ይችላል፡፡ \"ምድራቸው ሰዎችን የሚያስፈራ ስፍራ ይሆናል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የጨቋኖች ቁጣ ",
"body": "ይህ የእስራኤልን ጠላቶች ቁጣ ያመለክታል፡፡ "
}
]