am_jer_tn/21/03.txt

34 lines
2.0 KiB
Plaintext

[
{
"title": "እዩ",
"body": "ይህ አድማጩ ቀጥሎ ለሚሆነው ልዩ ትኩረት እንዲሰጥ ይናገራል"
},
{
"title": "ወደ ኋላ መዞር",
"body": "ሊሰጡ የሚችሉ ትርጉሞች 1) ዋጋ ቢስ ለማድረግ ወይም 2) ወደ ከተማ መልሶ ለመላክ"
},
{
"title": "በእጅህ የሚገኙ የጦር መሳሪያዎች",
"body": "ሊሰጡ የሚችሉ ትርጉሞች 1) የጦር መሳሪያዎች የሚለው የሚያመለክተው እነርሱን የያዙ ወታደርች ሲሆን \"እጅ\" የሚወክለው መቆጣጠርን ነው፡፡ \"አንተ የምታዛቸው ወታደሮች\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ ወይም 2) የጦር መሳሪያዎች በቀጥታ መሳሪያዎች ማለት ሊሆን ሲችል \"እጅ\" የሚለው የሚያመለክተው ንጉሡን እና ወታደሮቹን ሁለትንም ነው፡፡ \"አንተ እና የአንተ ወታደሮች የያዛችሁት መሳሪያዎች\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት እና ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚሉትን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ከለዳውያን",
"body": "እዚህ ስፍራ ይህ ቃል ባቢሎናውያን ለሚለው ሌላው ስያሜ ነው፡፡"
},
{
"title": "እናንተን ይከባሉ",
"body": "\"ወደ እናንተ ይገባሉ/ይመጣሉ\" "
},
{
"title": "እኔ እሰበስባቸዋለሁ",
"body": "ሊሰጡ የሚችሉ ትርጉሞች 1) ያህዌ ባቢሎናውያን ወደ ከተማይቱ እንዲገቡ ይፈቅዳል ወይም 2)ያህዌ እስራኤላውያን መሳሪያዎቻቸውን ወደ ከተማይቱ መሃል መልሰው እንዲያመጡ ያደርጋል"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]