am_jer_tn/21/01.txt

30 lines
1.6 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ከያህዌ ዘንድ ወደ ኤርምያስ የመጣ ቃል",
"body": "ይህ ፈሊጥ የዋለው ከእግዚአብሔር ዘንድ ልዩ መልዕክት ለማስተዋወቅ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 7፡1 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ተመልክተው እንደ አስፈላጊነቱ ለውጥ አድርጉ፡፡ \"ያህዌ ለኤርምያስ መልዕክት ሰጠው\" ወይም \"ያህዌ ለኤርምያስ መልዕክት ነገረው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ጳስኮር",
"body": "ይህ በኤርምያስ 20፡1 ላይ የተጠቀሰው ጳስኮር አይደለም"
},
{
"title": "ጳስኮር…መዕሤያን…መልክያ",
"body": "እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ደግሞም እነርሱ እንዲህ አሉ",
"body": "\"ጳስኮር እና ሶፎንያስ ኤርምያስን እንዲህ አሉት\""
},
{
"title": "በእኛ ምትክ ሆነህ ከያህዌ ዘንድ ምክር ፈልግልን… ጦር መጥቶብናል",
"body": "ይህ በጭንቅ ሰዓት በትህትና የቀረበ ጥያቄ ነው፡፡ \"እባክህ ስለ እኛ ያህዌን ለምንልን… እያጠቁን ነው\""
},
{
"title": "እንዳለፈው ዘመን ",
"body": "\"ባለፈው ዘመን እንዳደረገው\""
},
{
"title": "ከእኛ እርሱን እንዲያርቀው ",
"body": "\"እርሱ ከእኛ እንዲመልስ\""
}
]