am_jer_tn/29/01.txt

42 lines
1.6 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ከእየሩሳሌም የወጣ",
"body": "\"ከእየሩሳሌም የታወጀ\""
},
{
"title": "የቀሩት ሽማግሌዎች",
"body": "\"አሁንም ገና በህይወት የሚገኜ ሽማግሌዎች\""
},
{
"title": "ኢዮአኪን ",
"body": "የዕብራይስጡ ጽሁፍ \"ኢኮንያን\" ይላል፣ ይህ \"ኢዮአኪን\" ለሚለው የተሰጠ አማራጭ ስም ነው፡፡ ብዙ ዘመናዊ ቅጂዎች ነገሩን ግልጽ ለማድረግ ያው ንጉሥ የተጠቀሰበትን \"ኢዮአኪን\" የሚለውን ስም ይጠቀማሉ፡፡"
},
{
"title": "እቴጌይቱ እናቱ",
"body": "የንጉሡ እናት"
},
{
"title": "ከፍተኛ መኳንንት/ባለስላጣናት",
"body": "\"ዋና ዋና ባለስልጣናት\""
},
{
"title": "በኤልዓሣ እጅ",
"body": "ኤርምያስ የመጽሐፍ ጥቅልሉን ወደ ባቢሎን እንዲወስድ ለኤልዓሣ ሰጠው፡፡ አንባቢው ምናልባት ኤልዓሣ በመንገድ ሲጓዝ የጥቅልሉን መጽሐፍ ደህንነት ለመጠበቅ ሲል በመያዣ እንደጠበቀው ሊረዳ ይችላል፡፡ (ስኔክቲክ/የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ኤልዓሣ…ሳፋን…ገማርያ…ኬልቅያስ",
"body": "እነዚህ የወንድ ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]