am_jer_tn/28/15.txt

10 lines
829 B
Plaintext

[
{
"title": "እናንተ በያህዌ ላይ አምጻችኋል",
"body": "\"ያህዌ ለምን ስለ ራሱ በስም እንደተናገረ ግልጽ አይደለም፡፡ \"አንተ ሰዎች በእኔ ላይ እንዲያምጹ ገፋፍተሃቸዋል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ እና ሦስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በሰባተኛው ወር",
"body": "ይህ በዕብራውያን የወራት አቆጣጠር ሰባተኛው ወር ነው፡፡ ይህ በምዕራባውያን ወራት አቆጣጠር የመስከረም ወር መጨረሻ እና የጥቅምት ወር መጀመሪያ ነው፡፡ (የዕብራውያን ወሮች እና ተከታታይ ቁጥሮች የሚሉትን ይመልከቱ) "
}
]