am_jer_tn/48/46.txt

30 lines
1.5 KiB
Plaintext

[
{
"title": "የካሞሽ ወገን ጠፍቶአል",
"body": "“የጠላት ሰራዊ ካሞሽን የሚያመልኩትን ህዝቦች አጠፋ”"
},
{
"title": "ካሞሽ",
"body": "“ካሞሽ” የሞአብያን ዋና ጣኦት ነው፡፡ ኤርምያስ 48፡07 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "ወንዶች ልጆችህ ተማርከዋልና፥ ሴቶች ልጆችህም ወደ ምርኮ ሄደዋልና",
"body": "“የጠላት ሰራዊት ወንድ እና ሴት ልጆችህን ማርከው ወስደዋቸዋል፡፡”"
},
{
"title": "የሞአብን ምርኮ እመልሳለሁ",
"body": "የሞአብ የነበረው ጥሩ ነገርን እመልሳለሁ፡፡ ኤርምያስ 29፡14 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "በኋላኛው ዘመን",
"body": "የወደፊቱ "
},
{
"title": "ይላል እግዚአብሄር",
"body": "እግዚአብሄር ራሱን በስሙ የገለጸበት ምክንያት ቃሉን አስረግጦ ለመናገር ስለፈለገ ነው፡፡፤ ኤርምያስ 1፡8 የተተረጎመበትን መንገድ ይመልከቱ፡፡ ‹‹እግዚአብሄር የተናገረው ይህንን ነው›› ወይም ‹‹እኔ እግዚአብሄር የተናገርኩት ይህንን ነው››"
},
{
"title": "የሞአብ ፍርድ እስከዚህ ድረስ ነው፡፡",
"body": "ይህ ስለ ሞአብ ኤርምያስ የተናገረው የመጨረሻው ትንቢት ነው፡፡"
}
]