am_jer_tn/48/45.txt

30 lines
1.4 KiB
Plaintext

[
{
"title": "የሸሹ",
"body": "ይህ ሞአብ በምትፈራርስበት ጊዜ መሸሽ የቻሉ ሰዎችን ነው፡፡"
},
{
"title": "ከሀሴቦን ጥላ በታች ቆመዋል",
"body": "“ጥላ በታች” የሚለው መጠለያ ወይም መከለያ ነው፡፡ “ለመጠለያ በሀሴቦን ይሸፈናሉ”"
},
{
"title": "እሳት ከሐሴቦን ነበልባልም ከሴዎን ወጥቶአል",
"body": "እነዚህ ሁለት ሀረጎች አንድ አይነት ሀሳብ ሲይዙ እነዚህም የሞአብ ውድቀት ከሐሴቦን ሲጀምር ንጉሱ ሴዎን ነበረ፡፡"
},
{
"title": "ሐሴቦን",
"body": "ኤርምያስ 48፡2 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "ሴዎን",
"body": "ይህ ሐሴቦን ሲመራ እና ሲያስተዳድር የነበረ የአሞራዊ ንጉስ ስም ነው፡፡"
},
{
"title": "የሞዓብንም ማዕዘን የሤትንም ልጆች አናት በልቶአል።",
"body": "“አናት” የሚለው ቃል የሞአብ ህዝቦችን በአጠቃላይ ያመለክታል፡፡ “በኩራት የሚጮሁትን የሞአብ ህዝብን በእሳት ይነዳሉ”"
},
{
"title": "አናት",
"body": "ከአይኖች ከፍ ብሎ የሚገኝ ከፀጉር ክፍል ደግሞ ዝቅ ብሎ የሚገኝ የፊት ክፍል ነው፡፡"
}
]