22 lines
936 B
Plaintext
22 lines
936 B
Plaintext
[
|
|
{
|
|
"title": "ወደ አሞን ልጆች ሄደ",
|
|
"body": "“ሄደ” የሚያመለክተው እስማኤልን ሲሆን ይህም ደግሞ ራሱን እና አብረውት ያሉትን ስምንት ሰዎችን ያመለክታል፡፡ “ወደ አሞን ልጆች ሄዱ”"
|
|
},
|
|
{
|
|
"title": "ያስመለሱአቸውን",
|
|
"body": "“ያስመለሱአቸውን”"
|
|
},
|
|
{
|
|
"title": "የአኪቃምን ልጅ ጎዶልያስን በምጽጳ ከገደለው በኋላ",
|
|
"body": "ፀሃፊው ታሪኩን ቆም ያደረገው የበፊቶቹን ድርጊቶችን ለማመልከት ሲሆን የድርጊቶቹ አቀማመጥ ለመረዳት እንዲሆን አድርጎ ነው፡፡"
|
|
},
|
|
{
|
|
"title": "ሰልፈኞች",
|
|
"body": "የጦር ሰራዊቱን ያመለክታል"
|
|
},
|
|
{
|
|
"title": "ከገባኦን ያስመለጡአቸውን",
|
|
"body": "“ከገባኦን ያስመለጡአቸውን”"
|
|
}
|
|
] |