am_jer_tn/41/13.txt

10 lines
522 B
Plaintext

[
{
"title": "ከእስማኤል ጋር የነበሩት ህዝብ ሁሉ",
"body": "“ህዝብ” የሚለው እስማኤል እና አብረውት ያሉት ሰዎች የማነረኩአቸውን ያመለክታል፡፡"
},
{
"title": "እስማኤል…የማረካቸው",
"body": "“እስማኤል” የሚለው ቃል ራሱን እና አብረውት የነበሩትን ሰዎችን ሁሉ ነው፡፡ “እስማኤል እና አብረውት ያሉት ሰዎች የማረኩአቸውን”"
}
]