am_jer_tn/49/37.txt

46 lines
2.3 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ ሀሳብ",
"body": "እግዚአብሄር በኤላም ላይ ሊፈጠር ያለውን ይናገራል"
},
{
"title": "ኤላምን አስደነግጣለሁ",
"body": "እግዚአብሄር ኤላምን ለጠላት አሳልፎ እንደሚሰጥ ይናገራል፡፡ “የኤላም ጠላት ኤላምን እንዲያጠፋ አደርጋለሁ”"
},
{
"title": "ኤላም",
"body": "የኤላም ህዝቦች"
},
{
"title": "ነፍሳቸውን በሚሹአት ፊት",
"body": "አንድን ህይወት ለማጥፋት መፈለግ ማለት ነው፡፡"
},
{
"title": "ክፉ ነገርን እርሱም…አመጣባቸዋለሁ",
"body": "ክፉን ነገርን እንደሚሆንባቸው ልክ እግዚአብሄር እነዚህን ክፉ ነገሮች እንደሚያመጣባቸው አርጎ ይናገራል፡፡ ”ክፉ ነገር በእነርሱ ላይ ይሆናል”"
},
{
"title": "ቁጣዬን አመጣባቸዋለሁ ",
"body": "እግዚአብሄር የኤላም ህዝብን የሚያጠፋበት ምክንያት ነው፡፡ “በቁጣዬ ምክንያት”"
},
{
"title": "ይላል እግዚአብሄር",
"body": "እግዚአብሄር ራሱን በስሙ በመጥራት ያዛል፡፡ ኤርሚያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "እስካጠፋቸው ድረስ በኋላቸው ሰይፍ እሰድድባቸዋለሁ",
"body": "“ሰይፍ” የጠላት ሰራዊት የጦር መሳሪያን ይዘው ያመለክታል፡፡ “የጠለት ሰራዊትን እንዲያጠፋቸው እልካለሁ”"
},
{
"title": "ዙፋኔን በኤላም አኖራለሁ",
"body": "“ዙፋኔን” የሚለው የእግዚአብሄር እንደ ንጉስ የመፍረድ ስልጣኑን ያሳያል፡፡ “እኔ በኤላም ህዝብ ላይ እፈርዳለሁ”"
},
{
"title": "በኋላኛው ዘመን",
"body": "የወደፊቱ ጊዜ"
},
{
"title": "የኤላምን ምርኮ እመልሳለሁ",
"body": "“ለኤላም ህዝብ መልካም እንዲሆን እመልሳለሁ” ወይም “ለኤላም መልካም እንዲኖሩ አደርጋለሁ”፡፡ ኤርምያስ 29፡14 እንዴት እነደተረጎመው ተመልከት፡፡"
}
]