am_jer_tn/14/21.txt

18 lines
1.4 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡- ",
"body": "ኤርምያስ ወደ እግዚአብሔር መጸለዩን ቀጥሏል፡፡"
},
{
"title": "ስለ ስምህ ብለህ",
"body": "እዚህ ላይ የእግዚአብሔር “ስም” መልካም ማንነቱን ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ስለ መልካም ማንነትህ ብለህ” ወይም “ማንኛውም ሰው አንተ በጣም ታላቅና ቃል ኪዳንህን የምትጠብቅ እንደሆንህ ማየት ይችል ዘንድ” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የክብርህ ዙፋን",
"body": "የእግዚአብሔር “ዙፋን” በጽዮን ማለትም በኢየሩሳሌም ተወክሏል፡፡ በተጨማሪ የእርሱ “ዙፋን” እርሱ እንደ ንጉስ የሚገዛበትን ስፍራ ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የአንተ የክብር ዙፋን የሚገኝባትን ጽዮንን ታዋርዳታለህን” ወይም “አንተ እንደ ንጉስ ተቀምጠህ የምትገዛባትን ጽዮንን አታዋርዳት” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ሰማያት በራሳቸው ዝናብ ማፍሰስ ይችላሉን",
"body": "“ሰማያት ዝናብ መቼ ማፍሰስ እንዳለባቸው በራሳቸው መወሰን ይችላሉን?” "
}
]