am_jer_tn/46/27.txt

18 lines
893 B
Plaintext

[
{
"title": "ነገር ግን አንተ ባሪያዬ ያዕቆብ ሆይ፥ አትፍራ፥ አንተም እስራኤል ሆይ፥ አትደንግጥ",
"body": "እነዚህ ሁለት ሀረጎች አንድ ሀሳብ ሲኖራቸው “ያዕቆብ” እና “እስራኤል” የሚያመለክቱት የእስራኤል ህዝብን ነው፡፡ እግዚአብሄር ህዝቡ መፍራት እንደሌለባቸው አግንኖ ይናገራል፡፡ “የእስራኤል ህዝብ ሆይ ባሪያዎቼ አትፍሩ”"
},
{
"title": "ከተማረከባት ምድር",
"body": "የተማረኩበት ምድር"
},
{
"title": "አህዛብን ሁሉ ፈፅሜ አጠፋለሁ",
"body": "“ሙሉ በሙሉ ከተማዎችን ሁሉ አጠፋለሁ”"
},
{
"title": "ያለ ቅጣትም አልተውህም ",
"body": "“ቀጣትን እቀጣሃለሁ”"
}
]