am_jer_tn/43/08.txt

30 lines
1.7 KiB
Plaintext

[
{
"title": "በጣፍናስም የእግዚአብሔር ቃል ወደ ኤርምያስ እንዲህ ሲል መጣ…ውሰድ",
"body": "“የእግዚአብሄር ቃል ወደ” የሚለው ቃል ልዩ የሆነ መልእክት ለመናገር ሲፈልግ የሚጠቀመው ነው፡፡ ተመሳሳይ አረፍተነገር በኤርምያስ 1፡4 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት፡፡ “እግዚአብሄር ለኤርምያስ እንዲህ ሲል ተናገረ “ውሰድ””"
},
{
"title": "የይሁዳም ሰዎች እያዩ",
"body": "“የይሁዳም ሰዎች እየተመለከቱ”"
},
{
"title": "ጭቃ",
"body": "ድንጋይን ለማጣበቅ የሚጠቀሙበት ነው"
},
{
"title": "በፈርዖን ቤት ደጅ",
"body": "የፈርዖን የንጉሱ ቤት"
},
{
"title": "የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር",
"body": "ኤርምያስ ማስተዋል ያለብንን መልእክት ሲያስተላልፍ የሚጠቀመው ሀረግ ነው፡፡ ኤርምያስ 6፡6 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "ባሪያዬን የባቢሎንን ንጉሥ ናቡከደነፆር አመጣለሁ፥ ዙፋኑንም እኔ በሸሸግኋቸው በእነዚህ ድንጋዮች ላይ አኖራለሁ እርሱም ማለፊያውን ድንኳኑን በላያቸው ይዘረጋል",
"body": "“ዙፋኑን” የሚለው የንግስናው ስልጣንን ያመለክታል፡፡ “በግብፅ ህዝብ ላይ ንጉስ እንዲሆን አደርጋለሁ፡፡ ዙፋኑን እና ድንኳኑን እናንተ በቀበራችሁት ድንጋይ ላይ ይሆናል፡፡”"
},
{
"title": "ዳስ",
"body": "ትልቅ ድንኳን"
}
]