am_jer_tn/32/43.txt

26 lines
2.6 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ከዚያ የእርሻ መሬቶች በዚህ ምድር ይገዛሉ",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊተረጎም ይችላል፡፡ \"ከዚያ ሰዎች በዚህ ምድር የእርሻ መሬት ይገዛሉ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እናንተ እንደዚህ ትላላችሁ",
"body": "እዚህ ስፍራ \"እናንተ\" የሚለው የሚያመለክተው የእስራኤል ሰዎችን ነው፡፡ (አንተ/አንቺ የሚለውን ተውላጠ ስም መልኮች ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ለከለዳውያን እጆች ተሰጥታ ነበር",
"body": "እዚህ ስፍራ \"እጅ\" ለሀይል ወይም ቁጥጥር ሜቶኖሚ/ ነው፡፡ ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊተረጎም ይችላል፡፡ \"ያህዌ ለከለዳውያን ይህን ሰጣቸው\" ወይም \"ያህዌ ለከለዳውያን በእርሷ ላይ ሀይል ሰጣቸው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት እና (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚሉትን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በታተሙ ጥቅልሎች ላይ ጻፉ፡፡ ምስክሮችን ይጠራሉ",
"body": "\"የታተሙ ጥቅልሎች\" አንድ ሰው መሬት ለመግዛት የሚፈርምበት ውል ነው፡፡ ሌሎች ሰዎች ግዢውን ለማረጋገጥ ምስክር ይሆናሉ፡፡"
},
{
"title": "እድል ፈንታቸውን/ሀብታቸውን እመልስላቸዋለሁ",
"body": "\"ነገሮች ተመልሰው መልካም እንዲሆንላቸው አደርጋለሁ\" ወይም \"ዳግም ወደ መልካም ህይወት እመልሳቻለሁ\" ተመሳሳይ የሆኑ ቃሎች በኤርምያስ 29፡14 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎሙ ይመልከቱ፡፡"
},
{
"title": "ይህ የያህዌ አዋጅ/ትዕዛዝ ነው",
"body": "ያህዌ ስለ ራሱ በስሙ የሚናገረው/የሚምለው የተናገረው ነገር እርግጠኛ መሆኑን ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ያዘዘው ይህንን ነው\" ወይም \"እኔ ያህዌ ያዘዝኩት ይህንን ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]