am_jer_tn/29/30.txt

22 lines
2.1 KiB
Plaintext

[
{
"title": "የያህዌ ቃል ወደ ኤርምያስ እንዲህ ሲል መጣ፣ ''ላክ",
"body": "ይህ ፈሊጥ የዋለው ከእግዚአብሔር ዘንድ ልዩ መልዕክት ለማስተዋወቅ ነው፡፡ ተመሳሳይ የሆኑ ቃላት በኤርምያስ 1፡4 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎሙ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ለኤርምያስ መልዕክት ሰጠው፡፡ እርሱ እንዲህ አለ፣ 'ላክ\" ወይም \"ያህዌ ለኤርምያስ ይህንን መልዕክት ነገረው፡ 'ላክ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ኔሔላማዊ ሸማያ",
"body": "ይህ የወንድ ስም በኤርምያስ 29፡24 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ "
},
{
"title": "መልካም የሆነው",
"body": "ይህ እንደ ስማዊ ሀረግ ሊተረጎም ይችላል፡፡ \"መልካም የሆኑት ነገሮች\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስማዊ ቅጽሎች የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ይህ የያህዌ አዋጅ/ትዕዛዝ ነው",
"body": "ያህዌ ስለ ራሱ በስሙ የሚናገረው/የሚምለው የተናገረው ነገር እርግጠኛ መሆኑን ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ያዘዘው ይህንን ነው\" ወይም \"እኔ ያህዌ ያዘዝኩት ይህንን ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እርሱ በያህዌ ላይ አመጽ ተናግሯል",
"body": "ያህዌ ስለ ራሱ ለምን በስም እንደተናገረ ግልጽ አይደለም፡፡ \"እርሱ ሰዎች በእኔ ላይ እንዲያምጹ አነሳስቷል\" (አንደኛ፣ ሁለተኛ፣ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]