am_jer_tn/07/33.txt

42 lines
2.1 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አያያዥ ሀሳብ፡-",
"body": "እግዚአብሔር በይሁዳ ሕዝብ ላይ የሚያመጣውን ፍርድ መናገሩን ቀጥሏል፡፡"
},
{
"title": "አስከሬኖች",
"body": "“የሞቱ አካላት”"
},
{
"title": "ይህ ሕዝብ",
"body": "“የይሁዳ ሕዝብ”"
},
{
"title": "የሰማይ ወፎች",
"body": "“የሰማያት ወፎች” የሚለውን በኤርምያስ 4:25 ላይ እንዴት እንደተረጎምኸው ተመልከት፡፡"
},
{
"title": "የምድር አውሬዎች",
"body": "“የምድሪቱ የዱር እንስሳት”"
},
{
"title": "የሚያባርራቸው",
"body": "“የሚያስፈራራቸው”"
},
{
"title": "አጠፋለሁ",
"body": "“አስወግዳለሁ”"
},
{
"title": "የደስታ ድምጽና የተድላ ድምጽ",
"body": "እነዚህ ሁለት ሀረጎች ሙሉ በሙሉ ተመሳሳይ ትርጉም አላቸው፣ የተደጋገሙት አጽንዖት ለመስጠት ነው፡፡ “ደስታ” እና “ተድላ” የሚሉት ረቂቅ ስሞች “መደሰት” በሚለው ግስ እና “ደስተኛ” በሚለው” ቅጽል በመmጠቀም ሊተረጎሙ ይችላሉ፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የሚደሰቱ እና የደስተኛ ሰዎች ድምጽ” (ጥምር ቃል የሚለውን እና ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የሙሽራ ድምጽ እና የሙሽሪት ድምጽ ",
"body": "ይህ በሰርግ ስነ ስርዓት ላይ ለሚከናወኑ ነገሮች ምትክ ስም ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ሰርግ ስነ ስርዓት የሚያከብሩ ሰዎች” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ባድማ ትሆናለች",
"body": "“ባድማ” የሚለው ረቂቅ ስም “ሰው የማይኖርበት” በሚለው ቅጽል በመጠቀም ሊተረጎም ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ሰው የማይኖርባት ትሆናለች” (ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]