am_jer_tn/50/45.txt

34 lines
1.9 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ ሀሳብ",
"body": "እነዚህ ቁጥሮች ከኤርምያስ 49፡20 እና ኤርምያስ 49፡21 ጋር ተመሳሳይ ሀሳብ ስላላቸው እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "እግዚአብሔር በባቢሎን ላይ የመከረባትን ምክር፥ በከለዳውያንም ምድር ላይ ያሰባትን አሳብ",
"body": "እነዚህ ሀረጎች አንድ አይነት ትርጉም ቢኖራቸውም በአንድ ላይ ሲሆኑ ግነትን ያሳየናል፡፡ “እግዚአብሄር ለባቢሎን ህዝብ እና ለከለዳውያን ህዝብ ሃሳብ አስቦአል፡፡ ”"
},
{
"title": "በእውነት የመንጋ ትናንሾች ይጎተታሉ ",
"body": "እግዚአብሄር የባቢሎንን ህዝብ እንደሚቀጣ መናገሩን ቀጥሎአል፡፡ “ትንሹዋ መንጋ ራሱ ይጎትታታል”"
},
{
"title": "የመንጋ ትናንሾች",
"body": "ትናንሽ እና ደካማ የባቢሎን ህዝብ እንደ ትንሽ የበግ መንጋ አርጎ ይናገራል፡፡ “ትናንሾችና ደካሞችም”"
},
{
"title": "ማደሪያቸውን ባድማ ያደርግባቸዋል",
"body": "የባቢሎን ምድር እንደ የመንጋ ማደሪያ አርጎ ይናገራል፡፡ “መልካሙን ማደሪያ ባድማ ያደርገዋል፡፡”"
},
{
"title": "ከባቢሎን መያዝ ድምፅ የተነሳ ምድር ተናወጠች",
"body": "ይህ ባቢሎን ሀያል ከተማ እንደሆነች እና የሷ ድምፅ መሬትን አንቀጠቀጠ፡፡ ”የባቢሎን ውድቀት እነደ መሬት መናወጥ ነው”"
},
{
"title": "ድንጋጤ",
"body": "ህመም ወይም ደስተኛ አለመሆን"
},
{
"title": "የድንጋጤ ጩኸት",
"body": "የህመም ወይም የስቃይ ጩኸት "
}
]