am_jer_tn/50/44.txt

38 lines
1.9 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ ሀሳብ",
"body": "ይህ ቁጥር ከኤርምያስ 49፡19 ጋር ተመሳሳይ ስለሆን እንዴት እንደተተረጎመ ተመልከት"
},
{
"title": "እነሆ",
"body": "“እነሆ” አንባቢው ቀጣዩን ነገር በማስተዋል እንዲያይ ይናገራል፡፡"
},
{
"title": "በጠነከረው አምበ ለይ ከዮርዳኖስ ትዕቢት ውስጥ እንደ አንበሰ ይወጣል",
"body": "እግዚአብሄር የባቢሎን ህዝብን ሲቀጣ ልክ እንደ አንበሳ በድንገት በጎችን ሊበላ እንደሚወጣ ነው፡፡ “የባቢሎን ህዝብን ስቀጣ ልክ እንደ ከተራራ ላይ በጎችን ሊበላ እንደመጣ ድንገተኛ አንበሰ ነው፡፡”"
},
{
"title": "ጥቅጥቅ ካለ ደን ወደ ለምለም መስክ",
"body": "በሳር እና ሳር በል በሆኑ እንሳዎች የተሞላ መሬት "
},
{
"title": "ወጥተው እንዲባረሩ አደርጋለሁ",
"body": "የባቢሎናውያን ህዝብን ያመለክታል፡፡"
},
{
"title": "በእረሱዋ ላይ እሾመዋለሁ",
"body": "“እኔ የምሾመው”"
},
{
"title": "እንደ እኔ ያለ ማን ነው? ሊቋቋመኝ የሚችልስ ማን ነው?",
"body": "እግዚአብሄር እነዚህን ጥያቄዎች እንደሱ ያለ ማንም እንደሌለ አግንኖ የሚያሳይ ነው፡፡"
},
{
"title": "ሊቋቋመኝ የሚችልስ ማን ነው?",
"body": "ማን ነው እኔን ሊቀይረኝ የሚችለው፡፡"
},
{
"title": "የሚቃወመኝ እረኛ ማን ነው",
"body": "እግዚአብሄር ይህን ጥያቄ ማንም እነደማያሸንፈው ለማሳየት ሲሆን “እረኛ” የሚለው ደግሞ ንጉስ የሚለውን እንደሆነ ያሳያል፡፡"
}
]