am_jer_tn/52/32.txt

14 lines
638 B
Plaintext

[
{
"title": "በመልካምም ተናገረው",
"body": "“ዮርማሮዴክ ዮአኪንን በመልካም ተናገረው”"
},
{
"title": "ዙፋኑንም ከእርሱ ጋር በባቢሎን ከነበሩት ነገስታት ዙፋን በላይ አደረገለት",
"body": "“ዙፋኑን ከንጉሱ ከዮርማሮዴክ ጋር አስጠጋው”"
},
{
"title": "በወህኒም ውስጥ ለብሶት የነበረውን ልብስ ለወጠለት",
"body": "አንባቢው ሊረዳው የሚገባው ነገር “በወህኒም ውስጥ ለብሶት የነበረውን ልብስ ለወጠለት”"
}
]