am_jer_tn/11/03.txt

22 lines
1.5 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ማንኛውም ሰው የተረገመ ነው",
"body": "ይህ በገቢር ቅርጽ ሊብራራ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እኔ ማንኛውንም ሰው እረግማለሁ” (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ከግብጽ አገር ከብረት ማቅለጫው ምድጃ ",
"body": "ይህን የሚናገረው እስራኤላውያንን ከብረት ማቅለጫ ምድጃ ጋር በማነጻጸር እስራኤላውያን ይኖሩ የነበረውን አስከፊ ሁኔታና ጭቆና ለማሳየት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የግብጽ፡፡ በግብጽ ምድር በእነርሱ የሆነው እጅግ በጣም አስከፊ ነበር፤ ይህ ሁኔታቸው አነርሱ በጣም በጋለ ምድጃ ውስጥ ይኖሩ እንደነበር ያህል ነው” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ማቅለጥ",
"body": "ብረትን ወደ ፈሳሽ ለመለወጥ ማቅለጥ"
},
{
"title": "ድምጼን አድምጡ",
"body": "“ድምጽ” የሚለው ተናጋሪው በድምጹ ለተናገረው ነገር ምትክ ስም ነው፣ “አድምጡ” የሚለው ደግሞ “ለመታዘዝ” ምትክ ስም ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የምናገረውን ታዘዙ” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]