am_jer_tn/11/01.txt

10 lines
865 B
Plaintext

[
{
"title": "ስማ የሚል፣ ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ ኤርምያስ የመጣው ቃል ይህ ነው",
"body": "ይህ ፈሊጥ ከእግዚአብሔር የመጣውን ልዩ መልእክት ለማስተዋወቅ ጥቅም ላይ የዋለ ነው፡፡ ይህን ተመሳሳይ ሀረግ በኤርምያስ 7:1 ላይ እንዴት እንደተረጎምኸው ተመልከት፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ይህ እግዚአብሔር ለኤርምያስ የሰጠው መልእክት ነው፡፡ ስማ አለው፣” ወይም “ይህ እግዚአብሔር ለኤርምያስ የተናገረው መልእክት ነው፡፡ ስማ፣” (ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የኢየሩሳሌም ነዋሪዎች",
"body": "“በኢየሩሳሌም ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች”"
}
]