am_jer_tn/52/31.txt

18 lines
746 B
Plaintext

[
{
"title": "ዮአኪን በተማረከ በሠላሳ ስድስት ዓመት ",
"body": "ዮአኪን ከተማረከ 36 አመታት ተቆጥረዋል"
},
{
"title": "በአሥራ ሁለተኛው ወር ከወሩም በሀያ አምስተኛው ቀን",
"body": "በእብራውያን ካላንደር አስራ ሁለተኛው ወር የመጨረሻው ወር ነው፡፡ ሃያምስተኛው ቀን በ ውጮቹ ማርች መሀከል ላይ ይገኛል፡፡"
},
{
"title": "እንዲህም ሆነ",
"body": "ይህ ሃረግ የአንድ ታሪክ መጀመሪያን ያመለክታል"
},
{
"title": "ዮርማሮዴክ",
"body": "በባቢሎን ከንጉስ ናቡዘረዳን ቀጥሎ ነገሰ፡፡"
}
]