am_jer_tn/52/12.txt

18 lines
969 B
Plaintext

[
{
"title": "በባቢሎን ንጉሥ በናቡከደነፆር በአሥራ ዘጠነኛው ዓመት በአምስተኛው ወር ከወሩም በአሥረኛው ቀን",
"body": "ንጉስ ናቡከደነፆር ለአስራ ስምንት አመታት አራት ወር እና ለዘጠኝ ቀን ነግሶ ነበር፡፡ በእብራውያን ቀን አቆጣጠር አምስተኛው ወር ሲሆን ወቅቱም በጋ ነው፡፡ አስረኛው ቀን ደግሞ እንደ አውሮፕያውያን ቀን አቆጣጠር በነሱ ኦውገስት ተብሎ የሚጠራው ወር መጀመሪያ አካባቢ ይገኛል፡፡"
},
{
"title": "አስራ ዘጠነኛው አመት",
"body": "በአስራ ዘጠነኛው አመት"
},
{
"title": "ናቡከደነፆር ",
"body": "ይህ የሰው ስም ነው፡፡"
},
{
"title": "ዘበኞች",
"body": "እነዚህ ስራቸው አንድን ነገር መጠበቅ ነው፡፡"
}
]