am_jer_tn/52/09.txt

22 lines
1.2 KiB
Plaintext

[
{
"title": "በሐማት ምድር ወዳለችው ወደ ሪብላ",
"body": "ሪብላ በሃማት ክልል የምትገኝ ከተማ ነች"
},
{
"title": "ፍርድን በእርሱ ላይ ተናገረ",
"body": "እንዴት እንደሚቀጣ ወሰነ"
},
{
"title": "የሴዴቅያስን ልጆች በፊቱ ገደላቸው",
"body": "“በፊቱ ገደላቸው” ሲል አይኑ እያየ ለማለት ነው፡፡ አንባቢው ጨምሮ ሊረዳው ያለበት ነገር ሌሎችም የባቢሎን ንጉስ የሴዴቅያስን ልጆች ሲገድል እጃቸው ነበረ፡፡"
},
{
"title": "የሴዴቅያስንም ዓይኖች አወጣ",
"body": "የንጉሱ ሰዎች ሴዴቅያስን አይነ-ስውር አረጉት፡፡ የባቢሎን ንጉስ የሴዴቅያስን አይን ከጭንቅላቱ ማውጣቱን የሚያስረዳ ግልፅ ነገር የለም፡፡ ሌላው አንባቢው ጨምሮ ሊረዳው ያለበት ነገር ሌሎችም የባቢሎን ንጉስ የሴዴቅያስን አይን ሲያጠፋ እጃቸው ነበረ፡፡"
},
{
"title": "እስኪሞትም ድረስ",
"body": "ሴዴቅያስ እከሞተበት ቀን ድረስ"
}
]