am_jer_tn/52/06.txt

26 lines
1.1 KiB
Plaintext

[
{
"title": "በአራተኛውም ወር በዘጠነኛው ቀን",
"body": "በእብራውያን የቀን አቆጣጠር አራተኛው ወር ሲሆን ይህም በበጋ ወቅት ነው፡፡ ዘጠነኛው ቀንም እንደ አውሮፕያን አቆጣጠር ጁላይ ወር አካባቢ ይገኛል፡፡ ሴዴቅያስም ለ አስር አመት ሶስት ወር ስምንት ቀናት ነግሶ ነበር፡፡"
},
{
"title": "በከተማይቱ",
"body": "ይህ ኢየሩሳሌም ከተማን ያመለክታል፡፡"
},
{
"title": "ከተማይቱ ተሰበረች",
"body": "ባቢሎናዊያን የከተማዋን ግንብ አፈራርሰው ገቡ፡፡"
},
{
"title": "በሁለቱም ቅጥር",
"body": "የንጉሱ የአትክልት ስፍራ ቅጥር እና የከተማዋ ቅጥር፡፡"
},
{
"title": "ሜዳ",
"body": "ቀጥ ያለ መሬት"
},
{
"title": "ሠራዊቱም ሁሉ ከእርሱ ዘንድ ተበትነው ነበር",
"body": "የከለዳዊያን ሰራዊት በሙሉ ተበተኑ፣ ሙሉ ሰራዊቱ በተለያየ አቅጣጫ ተበተኑ፡፡"
}
]