am_jer_tn/52/04.txt

30 lines
1.3 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ሴዴቅያስም በነገሠ በዘጠነኛው ዓመት በአሥረኛው ወር ከወሩም በአሥረኛው ቀን",
"body": "ሴዴቅያስም ከነገስ ከስምንት አመት በአስረኛው ወር እና ወሩ ከገባ በአስረኛው ቀን "
},
{
"title": "በዘጠነኛው አመት",
"body": "“ዘጠነኛው አመት”"
},
{
"title": "በአሥረኛው ወር ከወሩም በአሥረኛው ቀን",
"body": "በእብራውያን የቀን መቁጠሪያ አስረኛው ቀን ነው፡፡ አስረኛው ቀን በፈረንጆች ቀን አቆጣጠር ጃንዋሪ የሚባለው ወር ጋር ይጠጋል፡፡"
},
{
"title": "በኢየሩሳሌም ላይ መጥተው ከበቡአት",
"body": "የናቡከደነፆር ሠራዊት ኢየሩሳሌምን ከበቡአት"
},
{
"title": "እስከ ንጉሡ እስከ ሴዴቅያስ እስከ አሥራ አንደኛው ዓመት",
"body": "ሴዴቅያስ ከነገሰ ጀምሮ ከ አስር አመት በላይ"
},
{
"title": "አስራ አንደኛው አመት",
"body": "አስራ አንደኛው አመት"
},
{
"title": "ከተማይቱም … ተከብባ ነበር።",
"body": "ከተማይቱ በሰራዊቱ ተከብባ ነበር"
}
]