am_jer_tn/52/01.txt

22 lines
1.1 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ ሐሳብ",
"body": "በ ኤርሚያስ51፡64 ላይ “የኤርምያስ ቃል እስከዚህ ድረስ ነው።” ብሎ ስለሚያልቅ እና በስር ያሉ ቃላቶች በሌሎች የመፅሀፍ ክፍሎች ስለሚገኙ ብዙ ምሁራን ይህ ምዕራፍ በኤርምያስ ብቻ እንዳልተፃፈ ይናገራሉ፡፡ ከዚህም ጋር በተያያዘ ኤርሚያስ እና ባሮክ እንደፃፉት ይታሰባል፡፡"
},
{
"title": "አሚጣል",
"body": "ይህ የሴት ስም ነው፡፡"
},
{
"title": "ሊብና",
"body": "ይህ የቦታ ስም ነው፡፡"
},
{
"title": "ኤርሚያስ",
"body": "ኤርሚያስ የሚለው ስም ይህን መፅሀፍ የፃፈው ነብዩ ኤርሚያስን ሳይሆን ሌላ ኤርሚያስ የሚባል ሰውን ነው ሚያመለክተው"
},
{
"title": "በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አደረገ።",
"body": "“የእግዚአብሄር ፊት” የሚያመለክተው የእግዚአብሄርን ፍርድ ወይም እይታ ነው፡፡ "
}
]