am_jer_tn/51/57.txt

26 lines
1.5 KiB
Plaintext

[
{
"title": "መሳፍንቶችዋንና ጥበበኞችዋንም አለቆችዋንና ሹማምቶችዋን ሃያላኖችዋንም…ረጃጅሞችም በሮችዋ",
"body": "የባቢሎን ህዝቦችን እንደ ከተማ መስሎ ሲናገር ከተማዋን ደግሞ እንደ ሴት ይመስላል፡፡ “መሳፍንቶቻቸውንና ጥበበኞቻቸውንም አለቆቻቸውንና ሹማምንቶቻቸውን ሃያላኖቻቸውንም…ረጃጅም በሮቻቸው” ብሎ ማንበብ ይቻላል፡፡"
},
{
"title": "ለዘለአለም አንቀላፍተው አይነቁም",
"body": "ይሞታሉ፡፡ ኤርሚያስ 51፡39 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄ እንዲህ ይላል፡-",
"body": "ኤርምያስ በብዛት እግዚአብሄር የሚናገረውን ቁልፍ መልእክት ለማሳየት የሚጠቀመው ነው፡፡ ኤርሚያስ 6፡6 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "ሰፊው የባቢሎን ቅጥር ፈፅሞ ይፈርሳል",
"body": "የባቢሎን ሰፊው ቅጥር ወራሪዎች ፈፅሞ ያፈራርሱታል"
},
{
"title": "ረጃጅሞችም በሮችዋ በእሳት ይቃጠላሉ",
"body": "ረጃጅም በሮችዋን በእሳት ያቃጥሉባቸዋል"
},
{
"title": "ሁሉም በእሳት የይጋያል",
"body": "ከተማዋ ለማድረግ የምትሞክረው በሙሉ በእሳት ይነዳል፡፡"
}
]