am_jer_tn/51/54.txt

26 lines
1.5 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ከባቢሎን ጩኸት፥ ከከለዳውያንም ምድር የታላቅ ጥፋት ድምፅ ተሰምቶአል።",
"body": "አንድ ሃሳብ በሁለት መንገድ አግንኑ ያሳያል"
},
{
"title": "ባቢሎንን አጥፍቶአታልና… ከእርሷም ታላቁን ድምፅ",
"body": "የባቢሎን ህዝቦችን እንደ ከተማ መስሎ ሲናገር ከተማዋን ደግሞ እንደ ሴት ይመስላል፡፡ “የባቢሎን ህዝቦችን አጥፍቶአቸዋልና… ከእነርሱም ታላቁን ድምፅ…” "
},
{
"title": "ሞገዳቸውም…የድምፃቸው ጩኸት ተሰምቶአል፡፡",
"body": "“ሞገዳቸውም” የሚለው የባቢሎን ህዝብ ጠላትን ሲያመለክት “የድምፃቸው ጩኸት ተሰምቶአል” የሚለው የጠላቶቻቸውን ድምፅ ያመለክታል፡፡"
},
{
"title": "ሞገዳቸውም እንደ ብዙ ወኆች ይተምማል",
"body": "ይህ ጠላቶቻቸው ልክ እነደ ውቅያኖስ እና እንደ ወንዝ ሞገድ ከፍተኛ ድምፅ እያሰሙ እንደሚመጡ ያመለክታል"
},
{
"title": "በባቢሎን ላይ መጥቶባታልና…በባቢሎን ላይ… ሓያላኖችዋ ",
"body": "የባቢሎን ህዝቦችን እንደ ከተማ መስሎ ሲናገር ከተማዋን ደግሞ እንደ ሴት ይመስላል፡፡ "
},
{
"title": "ሃያላኖችዋ ተያዙ",
"body": "ጠላቶቿ ያላትን ሃያላኖችዋን ተያዙ"
}
]