am_jer_tn/51/52.txt

30 lines
1.7 KiB
Plaintext

[
{
"title": "እነሆ",
"body": "ተመልከቱ ወይም በማስተዋል አድምጥ"
},
{
"title": "የምቀጣበት ዘመን ይመጣል",
"body": "የምቀጣበት ጊዜው ይደርሳል…እቀጣለሁ ኤርሚያስ 7፡32 እንዴት እነደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "ይላል እግዚአብሄር",
"body": "እግዚአብሄር ራሱን በስሙ በመጥራት ያዛል፡፡ ኤርሚያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "የተቀረፁትን ምስሎችን የምቀጣበት ዘመን ይመጣል",
"body": "የተቀረፁ ምስሎችን እንደሚያጠፋ እግዚአብሄር ይናገራል፡፡"
},
{
"title": "የተቀረፁ ምስሎችዋን… በምድርዋም ላይ…ባቢሎን…ከፍታ ብታፀና… ይመጡባታል",
"body": "የባቢሎን ህዝቦችን እንደ ከተማ መስሎ ሲናገር ከተማዋን ደግሞ እንደ ሴት ይመስላል፡፡ ”የተቀረፁ ምስሎቻቸውን…በምድራቸው ላይ…ባቢሎናውያን….ከፍታ ቢያፀኑም…ወደነሱ ይመጡባቸዋል”"
},
{
"title": "ያንቋርራሉ",
"body": "ከህመም እና ማዘን ብዛት የሚመጣ ለቅሶ"
},
{
"title": "ባቢሎን ምንም ወደ ሰማይ ብትወጣ…ከፍታ ብታፀና… አጥፊዎች ይመጡባታል",
"body": "ይህ የማይሆነውን ቢሆን እንኳን እያለ ያወራል፡፡ “ባቢሎን ወደ ሰማይ አትወጣም… ከፍታ አታፀናም… ቢሆንም ግን አጥፊዎች ከኔ ይመጡባታል”"
}
]