am_jer_tn/51/50.txt

22 lines
952 B
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ ሀሳብ",
"body": "ኤርሚያስ በቁጥር 50 ላይ ለእስራኤላውያን ይናገራል\n\n"
},
{
"title": "ከሰይፍ ያመለጣችሁ ሆይ",
"body": "“ሰይፍ” የሚለው ወታደሮች የሚዩዝትን ሰይፍ ሲሆን ጦርነትን ያመለክታል፡፡"
},
{
"title": "እግዚአብሄርን ከሩቅ አስቡ ኢየሩሳሌምንም በልባችሁ አስቡ",
"body": "“ከሩቅ አስቡ” እና “በልባችሁ አስቡ” የሚሉት ሀረጎች አስታውሱ የሚለውን ያመለክታል"
},
{
"title": "ስድብን",
"body": "ሰውን ሊያሳዝን እና የሚያስከፋ ቃላት"
},
{
"title": "ነውር ፊታችንን ከድኖታል",
"body": "ተናጋሪው የአለመቀበል ምላሹን እየተናገረ ያለው ፊቱን የሸፈነው ሽፋን እንዳለ አርጎ ነው፡፡"
}
]