am_jer_tn/51/43.txt

18 lines
672 B
Plaintext

[
{
"title": "ከተሞችዋ",
"body": "የባቢሎን ከተሞች"
},
{
"title": "ቤልን እቀጣለሁ",
"body": "ቤል በባቢሎን ከተማ ሙሉ የሚመለክ ጣኦት ነው፡፡"
},
{
"title": "የዋጠውንም ከአፉ አስተፋዋለሁ",
"body": "የሚሰዋውን መስዋዕት በሙሉ ቤል እንደበላ እግዚአብሄር ያመለክታል፡፡"
},
{
"title": "አህዛብም ከዚያ ወዲያ ወደእርሱ አይሰበሰቡም",
"body": "በተለያዩ ከተማዎች የሚገኙ አህዛቦች ወደባቢሎን መጥተው መስዋእትን መሰዋትን ያቆማሉ፡፡"
}
]