am_jer_tn/51/41.txt

18 lines
1.6 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ሼሻክ(ባቢሎን) እንዴት ተያዘች…ባቢሎንም በአህዛብ መካከል መደነቂያ እንዴት ሆነች",
"body": "“እንዴት” የሚለው ቃል በሰው አይን ከባድ የሆነ ነገር መፈፀሙን የሚያመለክት ነው፡፡ “ሼሻክ(ባቢሎን) እንዴት ተያዘች…ባቢሎንም በአህዛብ መካከል መደነቂያ እንዴት ሆነች” ይህን ሐረግ “ባቢሎን የተበላሸ እና የፈራረሰች ከተማ ትሆናለች ብለን አናስብም ነበረ” እንደማለት ነው፡፡"
},
{
"title": "የምድርን ሁሉ ምስጋና እንዴት ወሰደች",
"body": "“ምስጋና” የሚለው ሰዎች የሚያመሰግኑት ሲሆን “ምድርም” ሲል በምድር ላይ የሚኖሩ ሰዎችን ያመለክታል፡፡ ይህም “በምድር ላይ ሁሉ የምትመሰገነው ባቢሎን በጠላቶቿ ተያዘች” እንደማለት ነው፡፡"
},
{
"title": "ባህር በባቢሎን ላይ ወጣ በሞገዱም ብዛት…",
"body": "የባቢሎን ጠላት አሸነፉአት “በሞገዱም” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ብዛት ያለው ህዝብ ሲያሸንፍ ሲሆን “ባህር” እና “ውሃ” ደግሞ በብዛት የሚያመለክተው ከተማን ወይም ሀገርን ያመለክታል፡፡"
},
{
"title": "በሞገዱም ብዛት ተከደነች",
"body": "ይህ “ሞገዱ ባቢሎንን ሸፈነ ወይም ከደነ” ተብሎ ሊተረጎም ይችላል፡፡"
}
]