am_jer_tn/51/38.txt

26 lines
1.1 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ያገሳሉ",
"body": "ከፍተኛ የሆነ አንበሶች የሚያሰሙት ጩኸት"
},
{
"title": "ያጉረመርማሉ",
"body": "እንስሶች በፍራቻ ሰዓት የሚያሰሙት ድምፅ ነው"
},
{
"title": "ደስ እንዲላቸው",
"body": "ወታደር ጠላቶቹን ሲያሸንፍ ደስ እንደሚለው ሌላው ሊሆን የሚችለው ትርጉም ደግሞ ሰክረው ነበር"
},
{
"title": "ለዘላለምም አንቀላፍተው እንዳይነቁ ",
"body": "ይሞታሉ"
},
{
"title": "ይላል እግዚአብሄር",
"body": "እግዚአብሄር ራሱን በስሙ በመጥራት ያዛል፡፡ ኤርሚያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "እንደ ጠቦቶችና… አውራ ፍየሎችም",
"body": "ጠቦት እና ፍየሎች ለመታረድ እየሄዱ ነገር ግን አያቁም ልክ እንደዚሁ ባቢሎናውያንን እግዚአብሄር እንደሚያጠፋቸው አያውቁም"
}
]