am_jer_tn/51/36.txt

30 lines
981 B
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ ሐሳብ",
"body": "እግዚአብሄር ለእስራኤላውያን በቁጥር 34 እና 35 ባቀረቡት ጥያቄ ምላሽን ይሰጣል"
},
{
"title": "እነሆ፥ እምዋገትልሻለሁ በቀልሽንም እበቀልልሻለሁ",
"body": "ፍርድቤት እንዳለ ጠበቃ እግዚአብሄር ለእስራኤላውያን ይሟገታል፡፡"
},
{
"title": "የድንጋይ ቍልልና",
"body": "የድንጋይ ክምር የሆኑ ቤቶች"
},
{
"title": "የቀበሮ ማደሪያ",
"body": "የቀበሮ መኖሪያ"
},
{
"title": "መደነቂያም",
"body": "የሚያስፈራ ነገር"
},
{
"title": "ማፍዋጫም",
"body": "ሰዎች እጅግ በጣም የማይወዱትን ነገር በድምፅ ሚያሳውቁበት"
},
{
"title": "የሚቀመጥባትም ሰው አይገኝም",
"body": "ምንም አይነት ህይወት ያለው አይኖርም"
}
]