am_jer_tn/51/34.txt

42 lines
1.6 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ ሐሳብ",
"body": "እዚህ ላይ እንደ ሴት መስሎ የሚናገረው የኢየሩሳሌምን ከተማ ሲሆን የኢየሩሳሌም ከተማ ደግሞ የኢየሩሳሌምን ህዝብ ይመስላል፡፡"
},
{
"title": "ከፋፈለኝም",
"body": "የዚህ ትርጉም ይሆናል ተብሎ ሚታሰበው 1) በትክክል ማሰብ እንዳልችል አደረገኝ 2) ጎዳኝ"
},
{
"title": "እንደ ባዶ ዕቃም አደረገኝ",
"body": "ባቢሎን ከእስራኤል ያላትን ሁሉ ወሰደችባት"
},
{
"title": "እንደ ዘንዶም",
"body": "ባቢሎንን በዘንዶ ይመስላታል"
},
{
"title": "ዋጠኝ",
"body": "የኢየሩሳሌምን ውድቀት በመዋጥ ይመስለዋል"
},
{
"title": "ከሚጣፍጠውም ምግቤ ሆዱን ሞላ",
"body": "ባቢሎን በዘንዶ መስሎ ኢየሩሳሌም ያላትን በሙሉ እንደወሰዳት ከዚህ ቀደም ባለው ሃሳብ አይተናል፡፡ “ጣፋጭ ምግብ” ኢየሩሳሌም የነበራትን ጥሩ ጥሩ ነገሮች ያመለክታል"
},
{
"title": "እኔንም ጣለኝ",
"body": "ናቡከደነፆር የሚፈልገውን ወስዶ የማይፈልገውን ደግሞ ጣለው፡፡"
},
{
"title": "በፅዮን የምትቀመጥ",
"body": "በፅዮን የምትቀመጥ"
},
{
"title": "በእኔ በስጋዬ…ደሜ",
"body": "እነዚህ ሀረጎች ሴትን ያመለክታል"
},
{
"title": "በከለዳውያን ምድር በሚኖሩት",
"body": "ከለዳውያን ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች"
}
]