am_jer_tn/51/33.txt

22 lines
921 B
Plaintext

[
{
"title": "የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር እንዲህ ይላልና",
"body": "ኤርሚያስ በብዛት ይህን ሀረግ ከእግዚአብሄር የተላከ ቁልፍ መልእክት ለማሳወቅ ይጠቀማል፡፡"
},
{
"title": "የባቢሎን ልጅ ናት",
"body": "ይህ የባቢሎን ህዝቦች ስም ነው፡፡"
},
{
"title": "አውድማ ",
"body": "እነደ አውድማ እግዚአብሄር የባቢሎን ህዝብ እንደሚቀጣ ያሳያል"
},
{
"title": "አውድማ እንደ ተረገጠ ጊዜ",
"body": "እግዚአብሄር የባቢሎን ልጅን እንደ ቀጣ ይናገራል"
},
{
"title": "የመከር ጊዜ ይደርስባታል",
"body": "“መከር” የሚለው የሰሩትን የሚያገኙበት ጊዜን ያመለክታል፡፡ ባቢሎን የሃጥያቷን ዋጋ ትቀበላለች፡"
}
]