am_jer_tn/51/29.txt

18 lines
658 B
Plaintext

[
{
"title": "ምድር ተናወጣለች ታመመችም ",
"body": "“ምድር” የሚለው በባቢሎን የሚኖሩትን ህዝቦችን ሲያመለክት በባቢሎን የሚኖሩ ህዝቦች በፍርሀት እና ጭንቀትን እንደሚናወጡ ያመለክታል፡፡"
},
{
"title": "ታመመችም",
"body": "ስቃይ እና የሚያስነባ ለቅሶ"
},
{
"title": "በባቢሎን ላይ",
"body": "ይህ በባቢሎን ያሉ ህዝቦችን ላይ መሆኑን ያመለክታል"
},
{
"title": "ባድማ ያደርጋት",
"body": "ምንም ህይወት አይኖርም ትጠፋለች"
}
]