am_jer_tn/51/27.txt

26 lines
1.1 KiB
Plaintext

[
{
"title": "በምድር ላይ ዓላማን አንሡ በአሕዛብም መካከል መለከት ንፉ",
"body": " ሁለቱም “መለከት ንፉ” እና “አላማን አንሱ” ሰራዊቱን ለውጊያ ተነሱ ማለት ነው፡፡"
},
{
"title": "አላማን አንሱ",
"body": "ትልቅ “የጦር ሜዳ ባንዲራ” ሲሆን ወታደሮቹ ጦርሜዳላይ የሚከተሉት ነው፡፡"
},
{
"title": "አህዛብንም አዘጋጁባት",
"body": "የባቢሎን ከተማ እንደ ሴት መስሎአት ሲናገር የባቢሎንን ህዝብ ውጉአቸው እያለ ነው"
},
{
"title": "አራራት…ሚኒን…አስከናዝ",
"body": "እነዚህ የሀገራት ስሞች ናቸው"
},
{
"title": "እነደ ጠጉራም ኩብኩባ ፈረሶችን በላይዋ አውጡ",
"body": "እግዚአብሄር ቁጥራቸው ብዙ የሆኑ ፈረሶች ከሰራዊቶች ጋር አምጡ ይላል"
},
{
"title": "ነገሥታት አለቆችንም ሹማምቶችንም",
"body": "ኤርሚያስ 51፡23 ተመልከት"
}
]