am_jer_tn/51/25.txt

34 lines
1.8 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ ሀሳብ",
"body": "እግዚአብሄር ለሚሰሙት የኢየሩሳሌም ህዝቦች ልክ እንደ ማይሰሙት የባቢሎን ህዝቦች ይናገራል፡፡ የባቢሎን ህዝቦችን ልክ እንደ እራሳቸው ሲናገር ከተማዋን ደግሞ ልክ እንደ ተራራ ይናገራል፡፡"
},
{
"title": "አንተ…አጥፊ ተራራ",
"body": "ይህ የሚያመለክተው 1) እግዚአብሄር ባቢሎን ልክ ህዝቦችን እና ንብረቶችን እንደ ሚያጠፋ ተራራ ይናገራል፡፡ 2) ባቢሎን ወንበዴዎች የሚኖሩበት እና የሚደበቁበት ተራራ"
},
{
"title": "እጄንም አዘረጋብሃለሁ",
"body": "“እጄንም” ሲል የእግዚአብሄርን ሀይል ለማመልከት ነው፡፡"
},
{
"title": "ከድንጋዮችም ላይ አንከባልልሃለሁ",
"body": "እግዚአብሄር ባቢሎንን እንደ ተራራ መናገር ትቶ እንደ ሚያፈራርሰው እና እንደሚጥለው ቤት ይናገራል"
},
{
"title": "ከድንጋዮቹም",
"body": "ይህ የሚያመለክተው የተራራ ጫፍ ነው"
},
{
"title": "የተቃጠለም ተራራ አደርግሀለሁ",
"body": "እግዚአብሄር ባቢሎንን እንደ ሚያጠፋ ትልቅ ተራራ ሳይሆን እርሱ እንዳጠፋው ተራራ አርጎ ይናገራል፡፡"
},
{
"title": "ለዘላለም ባድማ ትሆናለህ",
"body": "ማንም መልሶ እንዳይገነባህ ለዘላለም አጠፋሀለሁ"
},
{
"title": "ይላል እግዚአብሄር",
"body": "ይህ ሀረግ እግዚአብሄር እራሱ በስሙ ጠርቶ ያዛል፡፡"
}
]