am_jer_tn/51/17.txt

30 lines
1.3 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ ሐሳብ",
"body": "በኤርሚያስ 10፡14-16 ላይ እንዳለው ተተርጉሟል"
},
{
"title": "“ሰው ሁሉ እውቀት አጥቶ ሰንፎአል”",
"body": "የእውቀት ማጣት ወይም አለማወቅ"
},
{
"title": "አንጥረኛም ሁሉ ከቀረፀው ምስል…",
"body": "አንጥረኛ የተባለ ሁሉ የሰሩት እና የቀረፁት የጣኦት ምስል አሳፍሮአቸዋል"
},
{
"title": "በተጐበኙ ጊዜ ይጠፋሉ",
"body": "የተቀረፁት ምስሎች እግዚአብሄር እንደሚያጠፋቸው ወይም እንደሚያፈራርሳቸው ያመለክታል፡፡"
},
{
"title": "የያእቆብ እድል ፈንታ ",
"body": "“ያዕቆብ” የሚለው ስም የሚያመለክተው የእስራኤል ህዝብን ሲሆን እግዚአብሄር እድል ፈንታቸው ሲሆን እርሱን ያመልኩታል"
},
{
"title": "የሁሉ ፈጣሪ",
"body": "እርሱ ሁሉንም የፈጠረ ነው"
},
{
"title": "እስራኤልም የርስቱ ነገድ ነው፡፡",
"body": "እስራኤልን እግዚአብሄር ወርሶታል ይህም እስራኤል የ እግዚአብሄር ነገድ ነው፡፡"
}
]