am_jer_tn/51/15.txt

10 lines
428 B
Plaintext

[
{
"title": "ድምፁን ባሰማ ጊዜ ውሆች በሰማይ ይታወካሉ",
"body": "የእግዚአብሄር ድምፅን ከመብረቅ ነጎድጓድ ድምፅ እና ከዝናብ ጋር ያነፃፅረዋል፡፡ "
},
{
"title": "ከቤተ መዛግብቱ",
"body": "ይህ ስፍራ ወደፊት እንጠቀምበታለን ብለው የሚያስቡትን ሚቀመጥበት ቦታ ነው፡፡"
}
]