am_jer_tn/51/13.txt

18 lines
732 B
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ ሀሳብ",
"body": "ኤርሚያስ በኢየሩሳሌም ያሉ ህዝቦችን ልክ ሲናገር እንደማይሰሙት የባቢሎን ህዝቦች መናገሩን ቀጥሎአል፡፡ "
},
{
"title": "ፍጻሜሽ ደርሶአል",
"body": "“ፍፃሜሽ ደርሶአል” የሚለው ሐረግ እግዚአብሄር ህዝቡ የሚጠፋበት ጊዜ እንደቀረበ ይናገራል፡፡"
},
{
"title": "እንደ አንበጣ..",
"body": "ከተማዋን የሚወሩ እጅግ በጣም ብዙ ሰራዊትን ያመለክታል"
},
{
"title": "እነሱም ጬኸት ያነሱብሻል",
"body": "የሠራዊቱ ጩኸትን ያመለክታል፡፡"
}
]