am_jer_tn/51/11.txt

22 lines
1.0 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ ሀሳብ",
"body": "ኤርሚያስ ለባቢሎን ሰዎች እና ለጠላቶቻቸው እንደሚናገር ያህል ለኢየሩሳሌም ሰዎች እግዚአብሄር ባቢሎንን እንደሚያጠፋ እና ባቢሎናዊያንን ከጦርነት ከመዘጋጀታቸው በፊት እንደሚሸነፉ ሲናገር ነበር፡፡"
},
{
"title": "“በባቢሎን ቅጥር ዓላማውን አንሡበት”",
"body": "የባቢሎን ቅጥርን ለመምታት ምልክት ሰጠ"
},
{
"title": "ጥበቃን አፅኑ",
"body": "ጥበቃዎቹ ጠንካራ እና ጥሩ መሳሪያ ያላቸው መሆኑን አረጋግጡ"
},
{
"title": "“ተመልካቾችን አቁሙ”",
"body": "በቂ ከተማዋን የሚመለከቱ ሰዎች መኖራቸውን አረጋግጡ"
},
{
"title": "ድብቅ ጦር አዘጋጁ",
"body": "ይህ ድንገት ከከተማዋ ሸሽቶ የሚያመልጥ ካለ ለመያዝ አዘጋጁ"
}
]