am_jer_tn/51/09.txt

22 lines
1.4 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ ሐሳብ",
"body": "እግዚአብሄር ባቢሎንን ተጠቅሞ ይሁዳን ሲቀጣ ወይ የይሁዳ ህዝቦችን ወይም በዚህ ክፍል የተጠቀሱት ቃሉን የሚናገሩትን ሰዎችን ነው፡፡"
},
{
"title": "“ባቢሎን… እርስዋ ግን አልተፈወሰችም ፍርድዋ እስከ ሰማይ ደርሶአልና፥ እስከ ደመናም ድረስ ከፍ ከፍ ብሎአልና ትታችኋት..”",
"body": "ባቢሎን የሚለው የሚያመለክተው በውስጧ የሚኖሩት ህዝቦችን ሲሆን ልክ እንደ ሴት መስሏታል፡፡"
},
{
"title": "“..እርስዋ ግን አልተፈወሰችም”",
"body": "እኛ ግን ልናድናት አልቻልንም፡፡"
},
{
"title": "“…ፍርድዋ እስከ ሰማይ ደርሶአልና፥ እስከ ደመናም ድረስ ከፍ ከፍ ብሎአልና”",
"body": "ፍርድዋ ልክ እነደ እቃ ተከምሯል፡፡ “…ሰማይ ደርሶአልና እስከ ደመናም ድረስ..” ሲል ግነት ሲሆን ይህም ምን ያህል በጣም ከፍታን ያመለክታል"
},
{
"title": "እግዚአብሔር ጽድቃችንን አውጥቶአል",
"body": "እግዚአብሄር እስራኤላውያንን በሰሩት ሀጥያት ቅጣት ቀጥቶአቸው ነበር አሁን ግን ወደሱ መልሶአቸዋል፡፡"
}
]