am_jer_tn/51/07.txt

30 lines
1.9 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ባቢሎን በእግዚአብሄር እጅ ውስጥ ምድርን ሁሉ ያሰከረች የወርቅ ፅዋ ነበረች",
"body": "“ምድርን ሁሉ” ሲል በባቢሎን ዙሪያ የሚኖሩ ሰዎችን ሲሆን የሚያመለክተውም 1) “ያሰከረች” ብሎ ሲናገር እግዚአብሄር ለባቢሎን አሳልፎ ስለሰጣቸው ከተሞች ነው 2) ሌላው ደግሞ ከባቢሎን ጋር አብሮ በመሆን ጣኦት አምልኮ ሲጀምሩ እና ጦርነት ሲሆን ነው"
},
{
"title": "ባቢሎን በእግዚአብሄር እጅ ውስጥ … የወርቅ ፅዋ ነበረች",
"body": "ባቢሎን እግዚአብሄር ለራሱ አላማ የሚጠቀምባት ከተማ ነበረች፡፡ በእርሱም እጅ እንዳለ የወርቅ ፅዋ እንደሆነች ይናገራል፡፡”እጅ” የሚለው ቃል የእግዚአብሄርን ሃይል ወይም ሃያልነት ያመለክታል፡፡"
},
{
"title": "አሕዛብም ከጠጅዋ ጠጥተዋል ስለዚህ አሕዛብ አብደዋል",
"body": "የዚህ ትርጉም ሊሆን የሚችለው 1) ባቢሎን ሌሎች ከተማዎችን አሸንፈው እና አጥፍተዋል 2) ሌሎች ከተሞች በእሷ ሀብት እና ሀያልነት ክፉ ሆነዋል፡፡"
},
{
"title": "አብደዋል",
"body": "በትክክል ማሰብ አለመቻል"
},
{
"title": "ባቢሎን በድንገት ወድቃ ጠፍታለች",
"body": "እግዚአብሄር ባቢሎንን አጠፋ"
},
{
"title": "“...አልቅሱላት”",
"body": "በከፍተኛ ድምፅ እና ረጅም የሆነ ለቅሶ ሲሆን ምን ያህል እንዳዘነ ያሳያል"
},
{
"title": "“…ትፈወስም እንደሆነ”",
"body": "ምናልባት እግዚአብሄር ከፈወሳት "
}
]