am_jer_tn/51/05.txt

18 lines
1.2 KiB
Plaintext

[
{
"title": "“…እስራኤልም ሆነ ይሁዳ በአምላኩ በሠራዊት ጌታ በእግዚአብሔር ዘንድ አልተጣለም”",
"body": "“እስራኤል” እና “ይሁዳ” ብሎ ሲናገር በእስራኤል እና በይሁዳ የሚገኙ ሰዎችን ለማመልከት ነው፡፡"
},
{
"title": "ምድራቸው በእስራኤል ቅዱስ ላይ በተሠራው በደል ምንም እንኳ የተሞላች ብትሆን፥",
"body": "በዚህ ክፍል የተናገረው ምድር ላይ የሚኖሩት ሰዎች ከሰሩት በደል የተነሳ ልክ እቃ ማጠራቀሚያን እንደሚሞላ እነሱም ምድርን ሞሉአት፡፡"
},
{
"title": "በበደልዋ አትጥፉ",
"body": "ይህ ሐረግ ባቢሎን ልክ እነደ ሴት አርጎ ሲናገር እግዚአብሄር ባቢሎንን ሊያጠፋ እንደሆነ ያመለክታል፡፡"
},
{
"title": "እርሱም ብድራትዋን ይከፍላታልና",
"body": "በዚህ ሀረግ ባቢሎን ልክ እንደ ሴት አረጎ ሲናገር ህዝቡ ከሰራው በደል ምክንያት እግዚአብሄር የሚገባቸውን ቅጣት እንደሚቀጣቸው ያመለክታል"
}
]