am_jer_tn/51/01.txt

26 lines
1.1 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ ሐሳብ",
"body": "ኤርሚያስ በብዛት የሚፅፋቸው ትንቢቶች በግጥም መልክ ነው፡፡"
},
{
"title": "እነሆ",
"body": "ይህ ቃል ቀጥሎ ለሚናገረው ነገር በማስተዋል እንዲሰሙ ያመለክታል"
},
{
"title": "አጥፊውን ነፋስ",
"body": "የሚያጠፋ ነፋስ ወይም ደግሞ የሚያጠፋ መንፈስ፡፡ ይህ ማለት እግዚአብሄር የጠላት ሰራዊት ሄደው ባቢሎንን እነዲያጠቁ ያስነሳል፡፡"
},
{
"title": "ከለዳውያን",
"body": "በባቢሎን ክልል የሚገኙ ህዝቦች ናቸው፡፡"
},
{
"title": "በባቢሎንም ላይ የሚዘሩትን ሰዎች … በዙሪያዋ ይከብቡአታል",
"body": "“በዙሪያዋ” ብሎ የሚያመለክተው ባቢሎንን ሲሆን በባቢሎን ለሚኖሩ ሰዎች መጠሪያቸው ነው፡፡"
},
{
"title": "በመከራም ቀን",
"body": "ይህ ሀረግ “መከራ ቀን” የሚለው በእብራውያን “መቼ” ሚለውን ያመለክታል፡፡"
}
]