am_jer_tn/50/38.txt

42 lines
2.0 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ድርቅ በውሆችዋ ላይ ይሆናል",
"body": "ውሀዎችዋን የሚያጠቃ ድርቅ ይሆናል"
},
{
"title": "ውሀዎችዋ",
"body": "ይህ የባቢሎንን ሁሉንም የውሃ ምንጭ ሲሆን በተለይ ደግሞ በከተማዋ የሚያቋርጡ ወንዞችን ነው፡፡"
},
{
"title": "የምድረበዳ አራዊት ከተኩላዎች ጋር",
"body": "ይህ ሊያመለክት የሚችለው 1) የዱር እንስሳት እና ጅብን ነው 2) መጥፎ መንፈሶች እና ሰይጣንን ነው"
},
{
"title": "ተኩላ",
"body": "የዱር ውሻ ተብሎ ሚታወቅ ሲሆን የሚገኘውም በኤዥያ እና አፍሪካ ውስጥ ነው"
},
{
"title": "ሰጎኖችም",
"body": "መብረር የማይችሉ ትላልቅ የአፍሪካ ወፎች ናቸው፡፡"
},
{
"title": "ይቀመጡባታል",
"body": "የባቢሎን ከተማን ያመለክታል፡፡"
},
{
"title": "ከዚያም ወዲያ ለዘላለም አይቀመጥባትም እስከ ልጅ ልጅም ድረስ የሚኖርባት የለም፡፡",
"body": "ይህ ባቢሎን ሙሉ በሙሉ እንደምትጠፋ እና ማንም እንደማይኖርባት አግንኖ ይናገራል፡፡ “ከእንግዲህ ወዲህ ሰዎች አይኖሩባትም”"
},
{
"title": "የሚኖርባትም አይኖርም",
"body": "ማንም አይኖርባትም"
},
{
"title": "ይላል እግዚአብሄር",
"body": "እግዚአብሄር ራሱን በስሙ በመጥራት ያዛል፡፡ ኤርሚያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "ሰው በዚያ አይቀመጥም የሰውም ልጅ አይኖርባትም",
"body": "በባቢሎን ከተማ ማንም እንደማይኖር እና ለመኖር የማትሆን ከተማ እንደምትሆን አግንኖ የሚያሳይ ነው፡፡ “ማንም በዚያ አይኖርባትም”"
}
]