am_jer_tn/50/35.txt

30 lines
1.1 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ሰይፍ…ላይ…ሰይፍ በሚጓደዱት ላይ",
"body": "ሰይፍ የሚለው ጦርነት ያመለክታል፡፡ "
},
{
"title": "ይላል እግዚአብሄር",
"body": "እግዚአብሄር ራሱን በስሙ በመጥራት ያዛል፡፡ ኤርሚያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "ሰነፎችም ይሆናሉ",
"body": "ድርጊታቸው የስንፍና ሲሆን ሁሉም ስንፍናቸውን ይመለከታል፡፡"
},
{
"title": "እነርሱም ይደነግጣሉ",
"body": "በድንጋጤ ይሞላሉ"
},
{
"title": "እነርሱም እንደ ሴቶች ይሆናሉ",
"body": "የባቢሎን ሰራዊት ድክመት ልክ እንደ ሴት አርጎ ይናገራል፡፡ ይህም “እነርሱም እንደ ሴቶች ደካማ ይሆናሉ”"
},
{
"title": "በመዝገብዋ",
"body": "አስፈላጊ ወይም ውድ እቃዎች የሚቀመጡበት ቦታ ነው፡፡"
},
{
"title": "ለብዝበዛም ይሆናል",
"body": "የጠላት ወታደሮች ይብዘብዙአቸዋል፡፡"
}
]